ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 31:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ባልን ከሚስቱ የሚያፋታ ሰው፥ ባልንጀራውን እንደሚገድል ሰው ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 እሳት የብረት ጥንካሬ መፈተኛ እንደ ሆነው ሁሉ፥ የጉረኞችም ልበ-ደንዳናት መለኪያው የወይን ጠጅ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |