ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 31:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 የኀጢአተኞችም መባእ ተቀባይነት የለውም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ልጄ ሆይ አትናቀኝ፥ እኔን አድምጠኝ፤ የቃሌንም ምንነት እያደር ትረዳለህ፤ በምታደርገው ሁሉ እርጋታ ይኑርህ፤ ሕመምም ጨርሶ አይነካህም። ምዕራፉን ተመልከት |