ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 31:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የበደል መባእ መሥዋዕት ርኩስ ነው፤ የኀጢአተኞችም ቍርባናቸው የረከሰ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ብዙ ለመብላት ከተገደድህ ተነስ! ወጥተህም አስመልስ! ፈጥኖም ይሻልሃል። ምዕራፉን ተመልከት |