ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 31:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የእግዚአብሔር ዐይኖቹ ወደ ወዳጆቹ ናቸው፤ ኀይሉ የታመነ ነው፤ ጥግነቱም ጽኑ ነው፤ ቃጠሎውን ያቀዘቅዝልሃል፤ ከቀትር ፀሐይም ይጋርድሃል፤ ከዕንቅፋት ይጠብቅሃል፤ ከመውደቅም ይረዳሃል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 መልካም አስተዳደግ ላለው የሚበቃው ትንሽ ነው፤ ሲተኛም በቀላሉ ይተነፍሳል። ምዕራፉን ተመልከት |