ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 31:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ለሞት እስክደርስ ድረስ ሁልጊዜ መከራን ተቀብያለሁና፤ ስለዚህም ነገር እግዚአብሔር ያድነኛል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 የዐይን ስስት የሚያስቀይም መሆኑን አትዘንጋ፤ በፍጥረት ውስጥ እንደ ዐይን የከፋ ነገር አለን? ሁሌም እንባ የሚያነባው ለዚህ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |