ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 31:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ያልተነካ ሰው ግን የሚያውቀው ነገር የለም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ይህን ፈተና በአሸናፊነት የተወጣ ይኖራልን? ካለ ግን በእርግጥም ሊኮራ ይገባዋል! በኃጢአት መውደቅ ሲገባው ያልወደቀ፥ ማጥፋት ሲኖርበት ያላጠፋ ይገኛልን? ምዕራፉን ተመልከት |