ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 30:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ልጆቹን የሚያባልግ ሰውነቱ ይቈስላል፤ በጩኸታቸውም ጊዜ ልቡ በሕመም ይሠቃያል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ልጅን የሚያንቀባርር ቁስሉን ይሸፈናል፤ ባለቀሰም ቍጥር አንጀቱ ይላወሳል። ምዕራፉን ተመልከት |