ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 30:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ልጁን ያስተማረ ሰው ጠላቱን ያስቀናል፥ በወዳጆቹም ዘንድ በእርሱ ደስ ይለዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ልጁን የሚያስተምር ጠላቱ ይቀናበታል፤ በወዳጆቹም መካከል በልጁ ይኮራል። ምዕራፉን ተመልከት |