ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 30:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ልጅህንና ሚስትህን፥ ወንድምህንና ወዳጅህን አንተ በሕይወት ሳለህ፥ በገንዘብህ ላይ አታሠልጥናቸው ኋላ እንዳትጸጸት፥ ትለምናቸውም ዘንድ እንዳትመለስ፥ በቤትህ ባዕድ ሰው አትሹም። ምዕራፉን ተመልከት |