ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 30:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 አጫጅን እየተከተለ እንደሚቃርም ሰው፤ በእግዚአብሔር በረከት ደረስሁ። እንደ ወይን ለቃሚም መጭመቂያዬን ሞላሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ደስተኛ ልብ የምግብ አምሮትን ያዳብራል፤ መልካም አመጋገብንም ያስለምዳል። ምዕራፉን ተመልከት |