ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 30:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ቅናትና ቍጣ የሕይወት ዘመንን ያሳንሳሉ፤ ኀዘንም ጊዜው ሳይደርስ ያስረጃል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ቅናትና ቁጣ ዕድሜን ያሳጥራል፤ ጭንቀትም ያለ ዕድሜ ያስረጃል። ምዕራፉን ተመልከት |