ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 30:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 የልቡና ደስታ ለሰው ሕይወቱ ነው፤ የሰውነት ደስታም ዘመንን ያረዝማል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 የልብ ደስታ ሕይወት ነው፤ የዕድሜም ምንጩ እርሱ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |