ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 30:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ልጁን የሚቀጣ ሰው በእርሱ ደስ ይለዋል፤ በወዳጆቹም ዘንድ ይመካበታል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ልጁን የሚቆጣጠር የድካሙን ፍሬ ይሰበስባል፤ በሚያውቁት ሰዎችም ፊት በልጁ ይኮራል። ምዕራፉን ተመልከት |