ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 30:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ለጣዖታት መሠዋት ምን ይጠቅማል? እነርሱ አይበሉምና፥ እነርሱም አይጠጡምና፥ እነርሱም አያሸትቱምና፥ እግዚአብሔር የቀሠፈውም ሰው እንደዚሁ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 መብላትም ሆነ መጠጣት ለማይችል ጣዖት መሥዋዕት ማቅረብ ከቶ ምን ይጠቅማል? እግዚአብሔርም በደዌ የቀሰፈው ሰው እንዲሁ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |