ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 30:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 በተዘጋ አፍ የሚቀርብ መብል ወደ መቃብር እንደሚወሰድ እህል ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ለተዘጋ አፍ የሚቀርብ ጣፋጭ ምግብ፥ በመቃብር ላይ እንደሚቀርብ የምግብ መባ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |