ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 30:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በጤና ከመኖር ባለጸግነት አይመረጥም፤ ከልብ ደስታም የሚሻል ደስታ የለም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ከጤና የሚበልጥ ሃብት፥ ከመንፈስ ደስታም የሚበልጥ እርካታ የለም። ምዕራፉን ተመልከት |