ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 30:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 በእርሱ ጥፋት እንዳታፍር ልጅህን ቅጣው፤ ያገለግልሃልም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ልጅህን ተከታተል፥ ለአፍታም ቸል አትበለው፤ ካልሆነ ግን በአጥፊነቱ ትጸጸታለህ። ምዕራፉን ተመልከት |