ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 30:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 በአደገ ጊዜ እንዳያምፅብህ በልጅነቱ ጊዜ ጎኑን ግረፈው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በወጣትነቱ እንዲታዘዝህ ቅጣው፤ በልጅነቱ ጐን ጐኑን ሸንቁጠው። ካልተቀጣ ግን ግትርና ስድ ሆኖ ያድጋል፤ በጣምም ያሳዝንሃል። ምዕራፉን ተመልከት |