ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 3:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 አባቱን የሚያከብር ልጅ ዕድሜው ይረዝምለታል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 አባቱን የሚያከብር ረጅም ዕድሜ ይኖረዋል፤ ለጌታ የሚታዘዝ እናቱን ደስ ያሰኛል፤ ምዕራፉን ተመልከት |