ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 3:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ብዙ ሰዎችን መታበያቸው አሳታቸው። ብዙ ሰዎችንም የልቡናቸው ትዕቢት ጣላቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ከአቅምህ በላይ የሆኑት ጉዳዮች ውስጥ እጅህን አታስገባ። እስካሁን የተማርኸው ከሰው ልጅ አእምሮ አድማስ ይሰፋል። ምዕራፉን ተመልከት |