ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 3:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እግዚአብሔር አባትን በልጆች ላይ አክብሯልና። የእናትንም ሥልጣን በልጆችዋ ላይ ከፍ ከፍ አድርጎአልና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ጌታ አባትን ከልጆቹ በላይ ያከብራል፤ የእናትንም መብት ከልጆችዋ በላይ ይጠብቃል። ምዕራፉን ተመልከት |