ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 29:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ችግረኛ ነውና በሕግ እንደ ታዘዘው ድኃዉን በምጽዋት ተቀበለው፤ ባዶውንም አትመልሰው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ትእዛዙን በማክበር ችግረኞችን እርዳ፤ በመከራም ጊዜ ባዶ እጃቸውን አትሸኛቸው። ምዕራፉን ተመልከት |