ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 29:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ድሃዉን ግን ታገሠው፤ ምጽዋቱንም ስጠው፤ አልፈኸውም አትሂድ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ለድሆች ግን ለጋስ ሁን፤ ቸርነትህን ያገኙም ዘንድ አታስጠብቃቸው፤ ምዕራፉን ተመልከት |