ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 29:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እኩሌታውን ቢከፍልህ በጭንቅ ነው፤ ዳግመኛም ያንኑ በምድር ላይ ወድቆ ያገኘኸው ይመስልሃል፤ ይህስ ካልሆነ ገንዘብህን ሁሉ ታጣለህ፤ ዳግመኛም ጠላት ይሆንሃል፤ ርግማንንና ስድብን ይከፍልሃል፤ ከሚያከብርህም ይልቅ ያዋርድሃል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እንዲከፍል ቢገደድ እንኳ አበዳሪው ግማሹን ብቻ ቢያገኝ ነው፤ ያንንም እንደ ትልቅ ዕድል ይቆጥረዋል። ካልሆነ ግን ገንዘቡን ተነጥቆ በራሱም ላይ ጠላትን ያፈራል። ወሮታውም፥ እርግማንና ውርደት በክብርም ፈንታ ስድብ ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከት |