ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 29:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 እስኪበደርህ ድረስ ራስህን ይስምሃል፤ ቃሉንም ያለሰልሳል፤ ገንዘብህንም እስኪወስድ ድረስ ያባብልሃል፤ በሚከፍልበት ጊዜ ግን ቀጠሮህን ያረዝምብሃል፤ በገንዘብህም ጠብና ክርክርን ይከፍልሃል፤ ያደክምሃል፤ ቀጠሮህንም ያሳልፋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሰው የሚፈልገውን እስኪያገኝ የባልንጀራውን እጅ ይስማል፤ ስለ አበዳሪውም ሀብት በትሕትና ይናገራል። የመክፈያው ጊዜ ሲደርስ ግን ቀኑን ያስተላልፋል፤ እንዳመጣለት ይናገራል፤ ጊዜውም እንዲራዘምለት ይጠይቃል። ምዕራፉን ተመልከት |