ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 29:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የብድርን ገንዘብ በምድር ላይ ወድቆ ያገኙት የሚመስላቸው ብዙዎች ናቸው፤ የረዷቸውንና ያበደሩአቸውንም ችግር ይፈጥሩባቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ብዙዎች ብድርን ንፋስ እንደጣለው ፍሬ ይቆጥሩታል፤ በችግራቸውም ጊዜ የደረሱላቸውን ሰዎች ያስቀይማሉ። ምዕራፉን ተመልከት |