ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 29:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ይህ ነገር በብልህ ሰው ዘንድ ጭንቅ ነው፤ ያሳደርኸው ሰው ያዋርድሃል፤ ያበደርኸውም ሰው ይሰድብሃል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 እንደ እንግዳ አለመስተናገድ፥ እንደ ባለዕዳ ውርደትን መቀበል፥ ለአዋቂ ሰው እጅጉን ይከብዳል። ምዕራፉን ተመልከት |