ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 29:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ብትቸገር ግን፥ “እንግዳችን ውጣ፤ አማቻችን ደረሰ፤ ቤታችንን እንፈልገዋለን” ይሉሃል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ባይተዋር ቦታ ፈልግ፤ ታላቅ እንግዳ መጥቶብኛል፤ ወንድሜ ከእኔ ዘንድ ያርፋል፤ ቤቱን እፈልገዋለሁ፤ ትባላለህ። ምዕራፉን ተመልከት |