ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 29:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ያም ባይሆን ታበላለህ፤ ታጠጣለህም፤ ምስጋና ግን አይኖርህም፥ ከዚህም ሁሉ ጋር መራራ ነገርን ይመልሱልሃል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 የእነርሱ አይደለህም፤ ለምትቀዳው መጠጥ አትመሰገንም፤ ንግግራቸውም ያንገበግብሃል። ምዕራፉን ተመልከት |