ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 29:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ካንዱ ቤት ወደ ሌላው ቤት የሚዞር ሰው ኑሮው ክፉ ነው፤ ባደርህበት ቦታ ክፉ ነገር እንዳትናገር ተጠንቀቅ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ከቤት እቤት መቀየር አስቸጋሪ ሕይወት ነው። የትም ብትሄድ ለመናገር አትደፍርም። ምዕራፉን ተመልከት |