ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 29:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የሕይወትህ መጀመሪያ እህልና ውኃ፥ ልብስም ነው፤ ቤትህ ግን ኀፍረትህን የምትሰውርበት ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ለሕይወት የሚያሰፈልጉ ዋነኛ ነገሮች፥ ሙያ፥ እንጀራና ልብስ ናቸው፤ የግል ኑሮን ለመምራት ደግሞ መጠለያ ያስፈልጋል። ምዕራፉን ተመልከት |