ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 29:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 በተቻለህ መጠን ባልንጀራህን ርዳው፤ ነገር ግን እንዳያስትህ ራስህን ጠብቅ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ባልንጀራህን እንደ አቅምህ እርዳ፤ እንደ እርሱ ችግር ላይ እንዳትወድቅ ግን ተጠንቀቅ። ምዕራፉን ተመልከት |