ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 29:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በደስታው ጊዜ ከእርሱ ጋር ደስ ይልህ ዘንድ፥ በተቸገረ ጊዜ ለባልንጀራህ አበድረው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ባልንጀራህ ሲቸገር አበድረው፤ አንተም ብድርህን በወቅቱ መልስለት። ምዕራፉን ተመልከት |