ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 29:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ኀጢአተኛ ሰው ግን በመዋስ ይጠፋል፤ ለትርፍም የሚሳሳ ሰው በመከራ ይወድቃል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ለትርፍ ሲል ዋስ ለመሆን የሚፈጥን፥ ፍርድን ለመቀበል ይጣደፋል። ምዕራፉን ተመልከት |