ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 29:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 መዋስ ብዙ ደጋግ ሰዎችን አሳዘነ፤ እንደ ባሕር ማዕበልም አወካቸው፤ አርበኞች ሰዎችንም አሳታቸው፤ ወደ ባዕድ ሕዝብም አሳደዳቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ኃያላኑን ከቤታቸው አባርሯል፤ በባሕር ማዕበልም ውስጥ ጥሏቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |