ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 29:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ደግ ሰው ጎረቤቱን ይዋሰዋል፤ የማያፍር ሰው ግን ባልንጀራውን ቸል ይላል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ደግ ሰው ባለእንጀራውን ይዋሳል፤ ዕረፍተ ቢስ ሰው ግን ጥሎት ይሄዳል። ምዕራፉን ተመልከት |