ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 29:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ምጽዋትን የሚመጸውት ሰው ለእግዚአብሔር ያበድራል፤ በእጁም የሚበቃ ያለው ትእዛዙን ይፈጽማል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ለባልጀራህ ማበደር የምሕረት ሥራ ነው፤ የዕርዳታ እጅህን መዘርጋት፤ ትእዛዛቱን ማክበር ነው። ምዕራፉን ተመልከት |