ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 28:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ኀጢአተኛ ሰውም ባልንጀራውን ያደክማል፤ ወዳጆቹንም ያጣላል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ኃጢአተኛ ሰው በወዳጆች መካከል ችግርን ይዘራል፤ ሰላም በሰፈነበት አለመግባባትን ይፈጥራል፤ ምዕራፉን ተመልከት |