ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 28:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ሕጉን ዐስበህ ባልንጀራህን አትቀየም፤ የልዑልን ፍርዱን ዐስበህ ቍጣን አርቃት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ትእዛዛቱን አስብ፤ በባልንጀራህ ላይ ክፉ አትመኝ፤ የልዑል እግዚአብሔርን ቃል ኪዳን አስታውስ፤ የተፈጸመብህንም በደል እለፈው። ምዕራፉን ተመልከት |