ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 28:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ፍጻሜህን ዐስበህ ጠብን ተዋት። ሞትንና ሙስና መቃብርን ዐስብ፤ ትእዛዙንም ጠብቅ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የመጨረሻዎቹን ቅጣቶች አስታውስ፤ ሞትንና መበስበስን አስብ፤ የእግዚአብሔርንም ትእዛዞች ፈጽም። ምዕራፉን ተመልከት |