ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 28:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ሥጋ ለባሹ ቂመኛ ከሆነ ኀጢአቱን ማን ያስተሰርይለታል? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሥጋ ለባሽ ሆኖ እርሱ ካቄመ፤ ኃጢአቶቹን ማን ያስተሰርይለታል? ምዕራፉን ተመልከት |