ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 28:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 አንተ ሰው ስትሆን እንደ አንተ ያለውን ሰው ከተቀየምህ፥ እግዚአብሔርን እንዴት ይቅር በለኝ ትለዋለህ? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 አንዱ በሌላው ላይ ከተቆጣ፥ እንደምን ከጌታ ርኀራኄን ሊለምን ይችላል? ምዕራፉን ተመልከት |