ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 28:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ነገርህን በሚዛን ብትመዝን፥ ለአፍህም መዝጊያና ቍልፍ ብታደርግ፥ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ለቃልህ ሚዛንና ልክ አብጅ፥ ለአፍህም በርና ቁልፍ ይኑርህ። ምዕራፉን ተመልከት |