ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 28:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 እግዚአብሔርን የዘነጉ ሰዎች በእርስዋ ይወድቃሉ፤ በማይጠፋ እሳትዋም ታቃጥላቸዋለች። እንደ አንበሳም ትወረወርባቸዋለች፤ እንደ ነብርም ትይዛቸዋለች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ጌታን የሚርቁ ሁሉ ወደ እርሷ ይወድቃሉ፤ በመካከላቸውም ያለማቋረጥ ትነዳለች። እንደ አንበሳ ጉብ ትልባቸዋለች፤ እንደ ነብርም ትቦጫጭቃቸዋለች። ምዕራፉን ተመልከት |