ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 28:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ከእርስዋ ያልተጠበቀ ሰው ግን ለዘለዓለሙ አያርፍም፤ በሰላምም አይኖርም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 እርሷን የሚሰማ የአእምሮ ዕረፍት አይኖረውም፤ ሰላምም ከእርሱ ትርቃለች። ምዕራፉን ተመልከት |