ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 28:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ነገረ ሠሪ አንደበት ብዙ ሰዎችን አወካቸው፤ ከሕዝብም ወደ ሕዝብ አሳደዳቸው። የጸኑ ከተሞችንም አፈረሰ፤ የመኳንንቱንም ቤት ጣለ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ሦስተኛዋም ምላስ የብዙዎችን ሰላም አናግታለች፤ ከሀገር ሀገርም እንዲሰደዱ ምክንያት ሆናለች፤ ከተሞችን አውድማለች፥ የታላላቶቹን ቤት አፍርሳለች። ምዕራፉን ተመልከት |