ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 28:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ሐሜተኛንና ሁለት አንደበት ያለውን ሰው ይረግሙታል፤ ብዙ ወዳጆችን አጋድሎአልና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ተንኮለኛና አሾክሻኪ ሰው የተረገመ ይሁን፤ በሰላም የሚኖሩትን አበጣብጧልና። ምዕራፉን ተመልከት |