ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 28:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ፍምን እፍ ብትላት ትነድዳለች፤ ትፍ ብትልባትም ትጠፋለች፤ ሁለቱም ከአንድ አፍ ይወጣሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች፤ ብትተፋባት ትጠፋለች፤ ሁለቱም የአፍህ ውጤቶች ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |