ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 28:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 መታበይን የሚያበዛት ሰው እሳትን ያቀጣጥላታል፤ ለጠብ የሚቸኵል ሰውም ፈጥኖ ደምን ያፈስሳል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ድንገተኛ ፀብ እሳት ይለኩሳል፤ ፈጣን ክርክር ደም ያፋስሳል። ምዕራፉን ተመልከት |