ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 28:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በእንጨቱ ልክ የእሳቱ ነዲድ ይበዛል፤ በክርክሩም ብዛት መጠን ጠቡ ይበዛል፤ የሰው ኀይሉ በቁመቱ መጠን ነው፤ በባለጸግነቱም ብዛት መጠን ቍጣውን ያበዛታል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 እንደ ማገዶው ብዛት እሳቱ ይነዳል፤ የፀቡም ስፋት ከቁጣው መጠን ጋር ሲተያይ እንዲሁ ነው። የሰው ንዴቱ እንደ ጥንካሬው፥ የቁጣውም መጦፍ እንደ ሃብቱ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |